የMAP የስደተኞች ዜና በ2026 በአዲስ መልክ ይቀርባል፤ በኮሪያ የሚኖሩ ስደተኞች የሚያስፈልጋቸውን መረጃና ዜና በቀላሉ እንዲያገኙ ነው።

ዜናውን መቀበል ለመቀጠል ወይም አዲስ ለመጀመር እስከ ሴፕቴምበር 30 ይመዝገቡ። ከተመዘገቡት መካከል በዕጣ የሚመረጡ 10 ሰዎች የ10,000 ዎን የስጦታ ኩፖን ያገኛሉ።

በቅጹ ላይ ለአገልግሎቱ አዲስ ስም ድምፅ መስጠትም ይችላሉ።

  1. RefugeeLifeKorea
  2. RefugeeClickKorea
  3. RefugeeAccessKorea