ሳናስበው 2025 እያለፈ 2026 እየመጣ ነው።

በ2025 ዓመት ሙሉ ከ MAP (Migration to Asia Peace) ጋር ስለቆያችሁ እናመሰግናለን። MAP በዚህ ዓመት ከእናንተ ጎን ሆኖ አብሮ ተጉዟል። በሚመጣው 2026ም ከጎናችሁ አብረን እንሆናለን።

በአዲሱ ዓመትም ሁላችሁም ጤናማ ሁኑ፣ ሰላማዊ ዓመትም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ!


Thank you for being with us this year. We were all together, and in 2026, we will continue the journey with you. Wishing you a happy and peaceful New Year. HAPPY NEW YEAR!