BETAመረጃው አሁንም እየተዘመነ ነው።

የአንባቢዎች ተሳትፎ

ይህ መመሪያ በኮሪያ ከሚኖሩ ስደተኞችና ፍልሰተኞች ጋር በጋራ የተዘጋጀ ነው። የሚያስፈልግዎትን መረጃ ቢነግሩን እንጨምረዋለን፤ ስሕተት ያለበትን ነገር ቢጠቁሙን እናስተካክለዋለን። መረጃው በኮሪያኛ መሆን አያስፈልገውም።